አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ.


የአዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የዲሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የመድን ሰጪ ኩባንያ የመልካም አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SIB/42/2015 አንቀጽ 8.2.4 እና በኩባንያው የዲሬክተሮች ቦርድ የጥቆማና የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ አንቀጽ 9 (12) መሠረት ለዲሬክተሮች ቦርድ አባልነት ዕጩ ሆነው የተጠቆሙትን ባለአክሲዮኖች ሥም ዝርዝር ከዚህ በታች እንደሚከተለው ይፋ አድርጓል፡፡

ተ.ቁ የተጠቋሚዎች ስም ዝርዝር

1 አቶ ሐምቢሣ ዋቅወያ ሴጐ
2 አቶ ወሌ ጉርሙ ጅሮ
3 አቶ ባጫ ጊና ፋንፋ
4 አቶ ሁንዱማ ግራኝ ሮሮ
5 አቶ አምሳሉ ብዙነህ ብሩ
6 አቶ ጉደታ አየለ ዊርቱ
7 ዶ/ር አለማየሁ መቼሣ ባይሳ
8 አቶ መኰንን ታደሰ ሰኚ
9 አቶ ከበደ ቦረና ኢማና
10 አቶ አየለ ደሳለኝ ቆርቻ
11 ወ/ሮ ስናፍቅሽ ተክሌ ለሜቻ
12 አቶ ፀጋዬ ሶሪ ገለታ
13 ወ/ሮ ውድነሽ ወ/ዮሐንስ ዳዲ
14 ካፒቴን ከበደ አስረስ ደበሌ
15 አቶ ጌታቸው ኦላና ጀበና
16 ወ/ሮ አባይነሽ መርጋ ጀና
17 ወ/ሮ አስቴር ወርቁ ቀዲዳ
18 ኖህ ትራንስፖርት /ኃይሉ ተሰማ/


የዲሬክተሮች ቦርድ የምልመላና አስመራጭ ኮሚቴFinancial Results
​Awash Insurance Company S.C. latest financial results. Read More

የአዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ ትርፍ(2015/16)
​አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከብር 104.6 ሚሊዮን በላይ አተረፈ:: Read More

The CEO Is Awarded Doctor of Business Administration(DBA) Degree.
Tsegaye Kemsi Aredo, the CEO of Awash Insurance Company S.C. is awarded degree of Doctor of Business Administration(DBA) Specializing in Insurance Management Honoris Causa  by the prestigious Common Wealth University. Read More

አዋሽ ኢንሹራንስ በግማሽ ዓመት አፈጻጸም ::
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ የግማሽ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ከጥር 27 እስከ ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም በሶደሬ ሪዞርት ሆቴል በካሄደበት ወቅት ኩባንያው በግማሽ ዓመቱ ከጠቅላላ ኢንሹራንስ ዘርፍ ብቻ ብር 246 ሚሊዮን አረቦን መሰብሰቡን የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀጋዬ ከምሲ ገለጹ፡፡

Read More

AIC Earns a Premium of 267 Million in the Mid-Year.
AIC staff became shareholders.The mid-year performance review Meeting of Awash Insurance Company for the year 2015 - 16 was held at Sodere Resort Hotel, from February 5 - 7, 2016.

Read More

CalendarSeptember 2017

M T W T F S S
        1 2 3
4 5 6 7 8 9 10
11 12 13 14 15 16 17
18 19 20 21 22 23 24
25 26 27 28 29 30  
             

Contact Information

Awash Insurance Company S.C.
Awash Towers,
Ras Abebe Aregay Street,

Kirkos subcity,Woreda 7
Tel.  +251-011 5 57 00 01
Fax: +251-011 5 57 02 08

E-mail: aic@ethionet.et/aic@awashinsurance.com
P.O.Box 12637
Addis Ababa, ETHIOPIA

Follow Us